በደቡብ ምዕራብ ኮንጎ የተከሰተው ጉንፋን መሰል በሽታ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የበርካታ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን ተከትሎ የሀገሪቱ የጤና ባለስልጣናት ተጨማሪ ምርምሮችን እያደረጉ ነው፡፡ የሟቾች ቁጥር ...
በህብረቱ አባል ሀገራት የሰራተኞች ዕጥረት እንዲያጋጥም ያደረገው ምክንያት እድሜያቸው እየጨመሩ ያሉ ዜጎች ቁጥር ማሻቀብ፣ ወጣት አውሮፓዊያን በተለይም በጤና ሙያ ላይ የመማር ፍላጎት ማጣት እና ...
በደቡብ ምስራቅ ጊኒ በሚገኝ የእግር ኳስ ስቴዲየም ውስጥ በተፈጠረ ትርምስ ምክንያት 135 ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ የሀገሪቱን የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ቡድን ጠቅሶ ዘግቧል። ዳኛው ያሳለፉት ...
የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና የሩዋንዳው ፖል ካጋሜ ከፍተኛ ሀብት ካካበቱ የአለማችን 10 መሪዎች ውስጥ ተካተዋል። ...
ዜጎች በትዳር ፣ በፍቅር ግንኙነት እና ቤተሰብ ላይ አዎንታዊ አመለካከቶችን እንዲያዳብሩ ነው ቤጂንግ ውሳኔው ላይ መድረሷ የተሰማው፡፡ ቻይና በ2023 ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የህዝብ ቁጥር መቀነስ ...
ቴሌግራም የአለማቀፉ የህጻናት ወሲባዊ ይዘቶች ተቆጣጣሪ ተቋም አባል ከመሆኑ በፊት በየወሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ይዘቶችን በራሱ ስርአት አማካኝነት ለይቶ ሲያስወግድ መቆየቱን በመጥቀስ "አይደብሊውኤፍ ...
ሩሲያ እና አሜሪካ በትናንትናው እለት በተመድ በተካሄደው የጸጥታ ምክርቤት ስብሰባ ላይ በቅርቡ በሶሪያ የተቀሰቀሰው ጦርነት እንዲባባስ ሽብርተኝነትን በመርዳት እርስ በእርሳቸው ተካሰዋል። ሀያት ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ባለፈው ሳምንት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ...
ኢራን እና ሩሲያ በሶሪያ የዘጠኝ አመት የእርስ በርስ ጦርነት ከአሳድ ጎን መሰለፋቸው ይታወቃል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አል አረቢያ አል ጃቤድ ከተሰኘ የኳታር መገናኛ ብዙሃን ...
አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ የተገናኙት በጥቅምት በ1894 ሲሆን፤ በዚህ ጨዋታ ሶስት አቻ ተለያይተዋል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እስካለፈው ግንቦት ወር ድረስ ...
የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቱ ባለፈው ሳምንት በኢስታንቡል በቴሌቪዥን የሚተላለፍ ንግግር ሲያደርጉ ተቃውሞ አሰምተዋል የተባሉት ዘጠኝ ሰዎች እንዲታሰሩ ወስኗል። ተቃዋሚዎቹ የኤርዶሃን መንግስት ...
የፍልስጤም ተቀናቃኝ ሃይሎች የሆኑት ሃማስ እና ፋታህ ጋዛን ከጦርነቱ በኋላ የሚያስተዳድር ኮሜቴ ለማዋቀር ስምምነት ላይ ደረሱ። ሃማስና የፕሬዝዳንት ማህሙድ አባሱ ፋታህ ፓርቲ ስምምነት ላይ የደረሱት ...