“ፕሬዝዳንት ዘለንሰኪ እና ዩክሬን የሰላም ስምነምነት በቅርቡ እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል፣ ይህ እብደት መቆም አለበት” ሲሉም ትራምፕ አክለዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በበኩላቸው ዶናልድ ትራምፕ ስለ ...
በመግለጫውም ሶሪያን ለ24 ዓመታ የገዙት ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ከስልጣን መወገዳቸውን አረጋግጠዋል የሶሪያዋ ዋና ከተማ ደማስቆን የተቆጣጠረው የሶሪያ አማጺ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭዥን ...
ዛሬ ማለዳ ጀምሮ አማጺያን የሶሪያ መዲና የሆነችው ደማስቆን የተቆጣጠሩ ሲሆን የፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ መንግስት ማብቃቱንም አውጀዋል፡፡ ይህን ተከትሎም ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ሀገር ጥለው ...
ለ24 ዓመታት የዘለቀው የበሽር አል አሳድ አገዛዝ ማብቃቱን የሶሪያ ጦር አዛዥ ለሀገሪቱ ጦር አመራሮች ማሳወቃቸው ተነግሯል። የበሽር አል አሳድ አገዛዝ ያበቃው ከሰሞኑ ዓለምን ያስገረመው ፈጣኑ ...
በ2024 የፎርብስ የቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት ውስጥ 369ኙ (13.3 በመቶው) ሴቶች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ 46ቱ በዚህ አመት ዝርዝሩን የተቀላቀሉ ሲሆን፥ የሴቶቹ ቢሊየነሮች አጠቃላይ ...
መዝናኛ ቤቱ ደንበኞቹ የእጅ ስልካቸውን ይዘው እንዳይመጡ የከለከለው ሰዎች በሙዚቃዎች ከመዝናናት ይልቅ ፎቶ በመነሳት እና ቪዲዮ በመቅረጽ ጊዜያቸውን እያሳለፉ ነው በሚል እንደሆነ ቢቢሲ ዘግል፡፡፡ ...
የአፍሪካ ልማት ባንክ ሞሮኮ ከስፔን እና ፖርቹጋል ጋር በመሆን በ2030 ለምታዘጋጀው የአለም ዋንጫ ጨዋታ የሚሆን መሰረተልማት ግንባታ የአንድ ቢሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጽድቋል፡፡ ባንኩ 370 ሚሊየን ዶላር በመጀመርያው ዙር ለሀገሪቱ የሚሰጥ ሲሆን በቀጣይ ደግሞ ከ680 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ለመልቀቅ ...