በቻይና በቻይና ምድር የተከፈተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን “ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም” የሚል ስያሜ እንደተሰጠውም የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ...
የበሽር አላሳድ አገዛዝን ከጣሉት ዋናው የሚባለው አቡ ሙሃመድ አል ጎላኒ ማን ነው? የበርካታ ማህበረሰቦች መገኛ የሆነችው ሶሪያ በእርስር በርስ ጦርነት ስትታመስ የቆየች ሲሆን ከአምስት በላይ የሚሆኑ ...
ኬንያ፣ ጅቡቲ እና ማዳጋስካር ለአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ምርጫ እያንዳንዳቸው አንድ ዕጩ አቀርበዋል የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ምርጫ በየአራት ዓመቱ የሚካሄድ ሲሆን ላለፉት ሰባት ዓመታት ...
“ፕሬዝዳንት ዘለንሰኪ እና ዩክሬን የሰላም ስምነምነት በቅርቡ እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል፣ ይህ እብደት መቆም አለበት” ሲሉም ትራምፕ አክለዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በበኩላቸው ዶናልድ ትራምፕ ስለ ...
በመግለጫውም ሶሪያን ለ24 ዓመታ የገዙት ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ከስልጣን መወገዳቸውን አረጋግጠዋል የሶሪያዋ ዋና ከተማ ደማስቆን የተቆጣጠረው የሶሪያ አማጺ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭዥን ...
መዝናኛ ቤቱ ደንበኞቹ የእጅ ስልካቸውን ይዘው እንዳይመጡ የከለከለው ሰዎች በሙዚቃዎች ከመዝናናት ይልቅ ፎቶ በመነሳት እና ቪዲዮ በመቅረጽ ጊዜያቸውን እያሳለፉ ነው በሚል እንደሆነ ቢቢሲ ዘግል፡፡፡ ...
ዛሬ ማለዳ ጀምሮ አማጺያን የሶሪያ መዲና የሆነችው ደማስቆን የተቆጣጠሩ ሲሆን የፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ መንግስት ማብቃቱንም አውጀዋል፡፡ ይህን ተከትሎም ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ሀገር ጥለው ...
ለ24 ዓመታት የዘለቀው የበሽር አል አሳድ አገዛዝ ማብቃቱን የሶሪያ ጦር አዛዥ ለሀገሪቱ ጦር አመራሮች ማሳወቃቸው ተነግሯል። የበሽር አል አሳድ አገዛዝ ያበቃው ከሰሞኑ ዓለምን ያስገረመው ፈጣኑ ...
በ2024 የፎርብስ የቢሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ከተካተቱት ውስጥ 369ኙ (13.3 በመቶው) ሴቶች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ 46ቱ በዚህ አመት ዝርዝሩን የተቀላቀሉ ሲሆን፥ የሴቶቹ ቢሊየነሮች አጠቃላይ ...
ሩሲያ አዲስ ሚሳይል ያስወነጨፈችው በጦርነቱ ዙሪያ ምዕራባውያን የሚያሳልፏቸው ሌሎች ውሳኔወችን ዝም ብለ እንዳማታልፍ ለማስጠንቀቅ ጭምር እንደነበር ተገልጿል። ፕሬዝደንት ፑቲን ሩሲያ በጦርነቱ አዲስ ...
ባለፈው ወር ምዕራባውያን ዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳይል ተጠቅማ ሩሲያ ውስጥ ያሉ ኢላማዎችን እንድትመታ መፍቃዳቸውን ተከትሎ ከፍተኛ ጡዘት ላይ ደርሶ ነበር የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ...
ከአርሰናል እና ቼልሲ በ7 ነጥብ ከፍ ብሎ ሊጉን እየመራ የሚገኘው ሊቨርፑል አርሰናል እና ቼልሲ በነገው ዕለት ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት የነጥብ ልዩነቱን አስፍቶ ለመቀጠል የነበረውን እድል ማጣቱን ...