በቴል አቪቭ ወደሚገኘው ፍርድቤት በዛሬው እለት ያቀኑት ኔታንያሁ በ2019 ነበር ጉቦ በመቀበል፣ በማጭበርበር እና ህዝብ የጣለባቸውን እምነት በማጉደል ሶስት ክሶች የቀረቡባቸው። ይሁን እንጂ ክሱ ...
"ሶሪያውያን ነጻነት፣ እኩልነት፣ የህግ የበላይነት የሰፈነበት ዴሞክራሲያዊ መንግስት ለመመስረት በጉጉት እየጠበቁ ናቸው፤ ሀገራችንን እንደገና ለመገንባት እና የተሻለች ሶሪያን ለማስተዋወቅ የሚደረጉ ...
የአለማቀፉ የጋዜጠኞች ፌደሬሽን (አይኤፍጄ) በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ በ2024 104 ጋዜጠኞች መገደላቸውን አመላክቷል። በአለማቀፍ ደረጃ በ2024 ከተገደሉት ውስጥ ግማሾቹ እስራኤል በጋዛ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ17 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
በአገልግሎቱ የግብጹን ስዊዝ ቦይ ይቀናቀናል የተባለ ግዙፍ የመንገድ ፕሮጀክት ወደ ተግባር ለመግባት የእቅድ ስራው በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ ተሰምቷል ። 17 ቢሊየን ዶላር ያወጣል የተባለው ሜጋ ...
አሜሪካ ፕሬዝደንት በሽር አላሳድን ካስወገዱት የሶሪያ አማጺ ቡድኖች ጋር መነጋገር እንደምትፈልግ እና በቀጣናው እንደ ቱርክ ያሉ አጋሮቿ መደበኛ ያልሆነ ዲፕሎማሲያዊ ንግግር እንዲያመቻቹላት መጠየቋን ...
የሶሪያ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች ደማስቆን ጨምሮ በተለያዩ የሶሪያ ከተሞች በደርዘን የሚቆጠሩ የአየር ጥቃቶችን ፈጽመዋል። ተቀማጭነቱን ብሪታንያ ያደረገው የሶሪያ ...
ኖህ፣ሶፊያ እና ሊያም ከሁለተኛ እስከ ሶስተኛ ድረስ ያሉ ስሞች ሆነዋል፡፡ በብሪታንያ ሙሀመድ የሚለው ስም ቀዳሚ ሲሆን በአሜሪካ ደግሞ ኦሊቨር እና ኦሊቪያ የተሰኙት ስሞች ቁጥር አንድ ተብለዋል፡፡ ...
እስራእል በሶሪያ የዘመናዊ መሳሪያ ማዕከል ላይ የተጠናከረ ጥቃት እንደምትፈጽም እና የበሸር አላሰድ መንግስት መውደቅን ተከትሎ ሊፈጠር የሚችል ችግርን ለመከላከል መሬት ላይ "ጥቂት ቁጥር" ወታደር ...
ብላዲስላቭ ሌሊት ደግሞ በአብዛኛው ከሌሎች ዳኞች፣ ከህግ አስከባሪ አካላት እና ከሌሎች ስራተኞች የተውጣጣውን በጎፈቃደኛ ቡድን በመቀላቀል መብረት ወደ ሰማይ በማብራት የሩሲያ ድሮኖችን በመለየት ...
እንደ ዴይሊ ኤክስፕረስ ዘገባ ከሆነ ብሪታንያ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለወታደራዊ አገልግሎቶች መጠቀም እጀምራለሁ ብሏል። ወታደራዊ ተቋማት ከውጤታማነት አንጻር እና አደጋዎችን ከመቀነስ አንጻር በነዳጅ ...
ሀገሩቱ በግዛቷ የሚወለዱ ህጻናት በቀጥታ የአሜሪካ ዜግነት እንዲያገኙ የሚፈቅድ ህግ ያላት ሲሆን ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በርካታ ዜጎች በአሜሪካ ለመውለድ አስቀድመው ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡ ስደተኞች ...